Ethiopian man in the US killed in a car crash.

Ethiopian man  in Alexandria , America was  killed in a  car crash.
በአሜሪካ ነዋሪ የነበረው ኢትዮጵያዊ ብዙአየሁ ቡልቲ በመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ተዘገበ ።


አሌክዛንደሪያ አቅራቢያ ከስራ ወደ ቤት በማሽከርከር ላይ እያለ ነው አራት መኪኖችን ባጋጨው አደጋ ለህልፈት የተዳረገው።
ሚስቱን እና ልጆቹን ለመርዳት ሌት ተቀን ጠንክሮ ይሰራ ነበር ። የቅርብ ወዳጆቹ ለ NBC እንደተናገሩት  ብዙአዩሁ ሰው ወዳድ ነበር።
” ሰውን በጣም የሚወድ ጠንካራ ሰራተኛ ጥሩ ስነምግባር ያለው እና ተምሳሌት የነበረ ” ሲል ነው ጓደኛው ዳባ ወየሳ የገለፀው ።

በ2017 ወደ አሜሪካ ሲመጣ ልጅ ሁለት እመቱ ነበር ።በዉቅቱም ሚስቱ ሁለተኛ ልጃቸውን ፀንሳ ነበር ። ብዙአየሁ ሁለተኛ ልጁን ሳያይ ነው ህይወቱ በ መኪና አደጋ ያለፈው ።

በዚህ ጎ ፈንድ ሚ ላይ ቤተሰቦቹን መርዳት ይቻላል

https://www.gofundme.com/f/the-unexpected-death-of-bizuayehu-mihretu-bulti?qid=bcddd12aacd6880401bf1634cfaaadb4

See the full report from NBC

https://www.nbcwashington.com/news/local/exemplary-person-man-killed-in-alexandria-crash-supported-family-in-ethiopia/2983956/

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x