No more Overdue Fines at Toronto Public Libraries

The  City of Toronto is scrapping the overdue fines at Toronto public libraries for all users .

የቶሮንቶ ከተማ አስተዳደር በ ከተማዋ ላይብረሪዎች የተዋሱትን መጻህፍት እና ፊልሞች ያዘገዩ ሰዎች ላይ ይጣል የነበረውን ቅጣት አነሳ::በ አዲሱ ህግ መሰረት ከ ቶሮንቶ ላይብረሪ ማንኛውንም መጽሃፍ ወይም ፊልም ተውሰው የመመለሻው ቀን ቢያልፍብዎ ቅጣት መክፈል አይኖርብዎትም ፡፡ ቅጣቱን ማንሳት ያስፈለገው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ የማህበረሰብ አባላት በ ገንዘብ ችግር ምክን ያት  ከላይብረሪው የሚያገኙት አገልግሎት እንዳይስተጓጎል መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ ጆን ቶሪ ተናግረዋል፡:

CTV news reported that the city is eliminating overdue fines for library users to remove barriers for access experienced by low income families.

Mayor John Tory said that the overdue fees have been pausing “significant barrier” to residents in low income neighbourhoods specifically from racialized and lower income communities.

The city council that approves the removal of late fees in public libraries allocated $ 500,000 in the 2022 budget.

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x