Your Questions About Vaccine A resource by Vaccine Uptake Network

ስለ ኮቪድ ያለዎት ጥያቄ

ቡስተር መውሰድ ማለት የመጀመሪያው ክትባት አልሰራም ማለት ነው?

መልሱ፡ አይደለም

1.ቡስተር ሻት መውሰድ ቢያስፈልገንም የ ኮቪድ መከላከያ ክትባት ግን እስካሁን ውጤታማ ነው ፡፡

2. እጅግ በጣም የተሻለ የበሽታ መከላከል አቅም ለማግኘት ለአብዛኛው በሽታ ከአንድ በላይ ክትባት አስፈላጊ ነው፡፡

3. አብዛኞቹ መደበኛ የልጅነት ክትባቶች ቡስተር ሻት ያስፈልጋቸዋል፡፡ ለምሳሌ ልጆች ለ ኩፍኝ በሽታ መከላከያ በርካታ ክትባቶችን ይወስዳሉ ፡፡

4. ቡስተር ሻት ባይወሰድ እንኳን  የ ኮቪድ 19 ክትባት ጽኑ ህመምን ለመቀነስ ይረዳል ፡፡ ነገር ግን እንደ ሌላው ክትባት ሁሉ  የመከላከል አቅሙ በጊዜ ብዛት እየተዳከመ ይመጣል

ይህንን ያውቁ ኖሯል?

  • በ ኮቪድ 19 ምክኛት የድንገተኛ ህክምና ካስፈለጋቸው ሰዎች መካከል አብዛኛዎቹ ክትባት ያልወሰዱ ናቸው
  • ሙሉ በሙሉ ከተከተቡ ኮቪድ 19 ሊይዝዎት ይችላል ነገር ግን በጣም የመታመምዎ እድል ዝቅተኛ ነው
  • ብዙ ሰዎች በ የአመቱ ዊንተር ላይ  የ ጉንፋን( ፍሉ) ክትባት ይወስዳሉ፡፡ ይህ የሆነበት ምክኛት የ ጉንፋን ቫይረስ በየአመቱ በጥቂቱ ስለሚቀያየር ነው ፡፡ ስለዚህ አዳዲስ ክትባቶችም በመጠኑ መቀየር አለባቸው

የበለጠ መረጃ ማግኘት ይፈልጋሉ?

ይህንን ዌብሳይት ይጎብኙ https://www.canada.ca/en/public-healthservices/diseases/coronavirus-disease-covid-19.html

ይህንን መረጃ ያጠናቀረው Vaccine uptake Network ACS-Metropolis Institute ነው

ትርጉም ኢትዮ ፊደል

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x