Day: August 14, 2022

Day: August 14, 2022

Ashenafi Girma Soccer Academy and Kitchener’s Ethio KW Friendly Match

Ashenafi Girma Soccer Academy and Kitchener’s Ethio KW Friendly Match

የ ቶሮንቶው አሸናፊ ሶከር አካዳሚ እና የ ኪችነሩ ኢትዮ ኬ ዳብሊው የ ታዳጊዎች ማሰልጠኛዎች የወዳጅነትየመልስ ግጥሚያ አደረጉ፡: ኦገስት 13 ፣ 2022 በ ቶሮንቶው ሞናርክ ፓርክ ስቴዲየም በ አሸናፊ ሶከር አካዳሚ አስተናጋጅነት የሁለቱ ከተሞች ታዳጊዎች ግጥሚያ አድርገዋል ፡፡  የታዳጊዎቹ ወላጆች የቶሮንቶ ነዋሪች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…