Prominent Ethiopian Artist Tariku Birhanu Passed Away

Ethiopia’s famous movie actor Tariku Birhanu, otherwise known as Baba,passed away .

Fana Broadcasting Corporates reported that the artist passed away due to illness.

A household name in Ethiopia’s film industry, Tariku played lead characters in more than 40 Ethiopian movies .

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) በህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደዘገበው

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ በበርካታ ፊልሞች ላይ በመሪ ተዋናይነት እና በተዋናይነት ተሳትፏል፡፡

አርቲስቱ ላውንደሪ ቦይ፣ 300 ሺህ፣ ፍቅር እና ፌስቡክ፣ ኢንጂነሮቹ፣ ህይወቴ፣ ወደው አይሰርቁ፣ ከቃል በላይ፣ ህይወት እና ሳቅ፣ሀገርሽ ሀገሬ፣ በተሰኙ እና ሌሎች ፊልሞች ላይ ተሳትፏል።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበር።

ኢትዮ ፊደል ለ ቤተሰቦቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል።

source : FBC

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x