Artist Henok Abebe to Release a New Album

Ethiopian artist Henok Abebe is releasing a new album this week . It has been a 13 years of wait for Henok’s fans to see a full set of songs from their favourite singer .

Henok’s new album , “Yiqerta” will be aavailable on the Ethiopian music platform “Sewasew” https://sewasewmultimedia.com/ . The 13 tracks in his new release will be reminscent of the Ethiopian music in the 2000’s, Henok said in his interview with the popular talk show host, Seifu Fantahun .

አርቲስት ሄኖክ አበበ አዲስ አልበሙን የፊታችን ሓሙስ ሊለቅ ነው ፡፡ ሄኖክ አበበ አዲስ አልበም የሚያወጣው ከ 13 አመታት በኋላ ቢሆንም በ በርካታ ነጠላ ዜማዎቹ በ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ እንደተወደደ የዘለቀ አርቲስት ነው ፡፡

በ ሰይፉ በ ኢቢኤስ ላይ ቀርቦ እንደተናገረው አዲሱ አልበሙ በ 1990ዎቹ ካወጣው እና በህዝብ ከተወደደው አልበሙ ጋር ተመሳሳይነት አለው ፡፡ ይቅርታ የተሰኘው የ ሄኖክ አልበም በ ሰዋ ሰው የሙዚቃ ድረገጽ እና መተግበሪያ( አፕ) ላይ የሚለቀቅ ይሆናል ፡፡

ከ 90ዎቹ ፈርጥ አንዱ የነበረው ሳምቮድ በ አዲሱ የሄኖክ አልበም ላይ በ ፊቸሪንግ እንደገባ ሄኖክ ተናግሯል ፡፡

ነዋሪነቱ በቶሮንቶ ካናዳ የሆነው አርቲስት ሄኖክ እንደ ልዩ ፡ ሆኗታልም ልቤ፡ ጭፈራው ደራ እና በሊሎች ለአመታት በተወዳጅነት በዘለቁ ዘፈኖቹ ይታወቃል ::

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x