The prominent Ethiopian Artist Hachallu Hundessa staged a concert in Canada,Toronto . Organized by Zara entertainment at the downtown music hall , the concert stayed lively until the end .
Known to be one of the strongest voice in the Oromo music, Hachallu performed his famous tracks including Helloo, Jirra ( We are here) and maala Jirra.
ከፍተኛ ተወዳጅነትን እያገኘ የመጣው የ ኦሮምኛ ሙዚቃ ድምጻዊ ሓጫሉ ሁንዴሳ የሙዚቃ ኮንሰርቱን በቶሮንቶ ኣቀረበ በ ቶሮንቶ መሃል ከተማ የሚገኘው ኣዳራሽ ውስጥ የተሰበሰቡ የሙዚቃ ውዳጆች በ ሃጫሉ ስራዎች ሲዝናኑ ኣምሽተዋል ፥፥
Known to be one of the strongest voice in the Oromo music, Hachallu performed his famous tracks including Jirra ( We are here) and maala Jirra.
በ ኪቦርድ ገዛሀኝ በ ሳክስ ግርማ ሃይለሚካኤል በ ድራም ሳሚ ኣጅበውታል ፥፥ ኣንዳንድ የ ሓጫሉ ኣድናቂዎች በ ተደጋጋሚ መድረክ ላይ በመውጣት ሲጨፍሩ እና ሲሸልሙት ታይተዋል፤፤ ሓጫሉ በጣም ተወዳጅ የሆኑትን ጂራ: መለ ጂራ የሚሉ እና ሌሎች በርካታ ዜማዎችን ተጫውቷል ::
ደመቅ ያለ ኣቀባበል በተደረገለት በ ካናዳዋ ካልጋሪ ከተማም ተመሳሳይ ኮንሰርት ማቅረቡ ይታወሳል::
The Toronto based Oromo music sensation Kemer yusuf also jammed his tunes at the concert to the huge applaud from the crowd.