Blog Page

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ካናዳዊ  ዶ/ር ኃይሌ ፈንታ ለቶሮንቶ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የአእምሮ ጤና ላበረከቱት አስተዋጽኦ የ እውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ካናዳዊ ተመራማሪ ዶ/ር ኃይሌ ፈንታ በቶሮንቶ የሚገኙ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላትን የ የአእምሮ ጤና  ለማሻሻል ላበረከቱት አስተዋጻኦ የእውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡  በቶሮንቶ የአእምሮ ጤና ላይ አተኩሮ የሚሰራው ኢትዮ ካን ብሪጅ ዘ ጋፕ ባዘጋጀው የአእምሮ ጤና ዝግጅት ላይ ነው ዶ/ር ሓይሌ…

Read also x