Money flies out of Bank Truck to a Highway in America. የኢንዲያና ነዋሪዎች መንገድ ላይ የተበተነ ገንዘብ ሲለቅሙ ዋሉ

Money flies out of an armored Brinks trunk in Indianapolis . Drivers on high way saw hundreds of thousands of dollars flying after the back of a Brinks armored truck opened at the intersection . 

It is not apparent as to how the security door came open .

በ ኣሜሪካ ኢንዲያና ግዛት ነዋሪዎች በ ዋና የቀለበት መንገድ ላይ የተበተነ ገንዘብ ሲለቅሙ ዋሉ

600 ሺ ዶላር ያህል ጭኖ ይጓዝ የነበረ መኪና ድንገት በሩ በመከፈቱ በርካታ የ ዶላር ኖቶች በ ዋና መንገድ ላይ ተበትነዋል ያላሰቡት የገጠማቸው መንገደኞች መኪናዎቻቸውን ወደ ጎን በ ማቆም ገንዘብ ሲለቅሙ እንደነበር የ ኤቢሲ ቴሌቪዝን ዘግቧል ፤፤ፖሊስ እያንዳድሽ የለቀማጩትን ብር መልሱ  ሲል ኣስጠንቅቋል ፥፥ ገንዘቡን በዚህ ድንገተኛ ሁኔታ ብታገኙም የናንተ ስላልሆነ እንደሌብነት ይቆጠራል ብሏል የኢንዲያና ግዛት ፖሊስ፤፤ ኣንዳንድ ግለሰቦች የወደቀ ኣንሱ የሞተ ቅበሩ በሚለው መሰረት የቻሉትን የህል ሰብሰበው ወስደዋል ኣንዳንዶች ደግሞ ያነሱትን ገንዘብ ለ ፖሊስ አየመለሱ ነው

Drivers instantly jumped out of their cars and started to collect as much money as they could grab .
However police is warning them to return the money saying that it did not belong them .According to Abc news report, police warned those who scoped the strayed dollar could be charged with theft. The highway dollar blessing seemed to put people in trouble as officials claimed to have a surveillance image of those who picked a chunk of  the Flying dollar.

Photo Face book Jama Germany

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x