Tana Awards Recognized Social Media Influencers. የጣና ማኅበራዊ ሚዲያ ሽልማት አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡

Ethiopia’s social media award, Tana Award, recognized social media influencers in Ethiopia.  Fifteen individuals and social media outlets were awarded at a ceremony organized by Zemera Multi media and solomonic Entertainment in the city of Bahirdar. 

በዘመራ መልቲ ሚዲያና ፕሮሞሽን እና ሰሎሞኒክ ኢንተርቴይመንት  “ማኅበራዊ ሚዲያ ለሚዛናዊ መረጃ፣ ለበጎ ተግባርና ለኢትዮጵያዊነት ” በሚል መሪ ሐሳብ በባህርዳር ከተማ በብሉ ናይል ሪዞርት ሆቴል ሲከናወን የነበረው የ2010 ዓ.ም ሁለተኛው ጣና ሽልማት አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡


በዚህም መሠረት
1- በፈጣን ወቅታዊና ሚዛናዊ መረጃ በስነጹሁፍ ዘርፍ
# ጌጡ ተመስገን(ለሁለተኛ ጊዜ)
2- በባህልና ቱሪዝም ዘርፍ
# ጌትነት ተመስገን
3- በስፖርት መረጃ ዘርፍ
# ሶከር ስፖርት
4- በሥነ-ጥበባዊ ምስሎች እና ትርክቶች ዘርፍ
# እያዩ ገነት
5- በፎቶ ግራፍ ዘርፍ
# ኢትዮጲክስ
6- በጤና መረጃ ዘርፍ
# ዶክተር አለ
7- በሥነ-ፅሁፍ ዘርፍ
#  ዲያቆን ዲንኤል ክብረት
8- በታሪክ ዘርፍ
# እዮብ ዘለቀ
9- በንግድና ቢዝነስ ዘርፍ
# ሄሎ መርካቶ
10- በትምህርትና ማህበረሰብ ግልጋሎት ዘርፍ
# ብክ ፎር ኦል
11- በጥናትና ምርምር ዘርፍ
# ባህርዳር ዩኒቨርስቲ
12- በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ
#ሳይ ቴክ
13- በበጎ አድራጎትና አካባቢ ልማት ዘርፍ
# አቦጊዳ
14 በፈጣን ወቅታዊና ሚዛናዊ መረጃ በዮቲዮብ ዘርፍ
# የኛ ቲዮብ
15- ልዩ ተሸላሚ
# ቢኒያም ነገሱ
የድሬ ቱዮብ መስራች እና ባለቤት

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x