በ ኦሮምኛ ሙዚቃ የሚታወቁትኣንጋፋው ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ ለገሰ ኣብዲ ኣረፉ. Ethiopia’s Legendery Oromo musician Passed Away

The Ethiopian music legend Legassa Abdii passed away after illness . One of the pioneers of Oromo music , artist Legesse played several songs . He is known for playing one string traditional instrument , Masinko and for his timeless Afan Oromo songs . Artist Legesse  started his career at an early age playing for weddings and occasions and later joined the Ethiopia’s Royal Guard band and National Theater  where he toured to many parts of Ethiopia . The legendary artist Lagassa Abdii died today at the age of 80 . 

ኣንጋፋው ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ ለገሰ ኣብዲ ኣረፉ፥፤በ ተለያየ ግዜ ባዜሟቸው ለዛ ያላቸው የ ኦሮሚፋ ዜማዎች ታዋቂ የነበሩት ኣርቲስት ለገሰ አብዲ በዘመን ብዛት የማይሰለቹ ዘፈኖቻችው በ ኣገራችን ሙዚቃ እድገት ላይ ትልቅ ኣስተዋፃኦ ኣድርገዋል፤፤


“ወሰኔ:” “ደመ ሾሌ” “ያ ዋኒ ኣፊ” በሚሉ እና በ ለሎች በርካታ ዘፈኖች ይታወቃሉ ፤፤ ከ ኣመታት በፊት በ ኢትዮጵያ ሬድዮ የ ኣፋን ኦሮሞ የ ልጆች የ ተረት ፕሮግራም ላይ የ ኣርቲስት ለገሰ ኣብዲ የ ማሲንቆ ምት በ ህጻናት ዘንድ ተወዳጅ እንደነበር ከ ኢትዮጵያ ቴለቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልምልስ ገልጸው ነበር::  ኣርቲስትለገሰ ኣብዲ “ኣወይ ገ ላ ሳሙና” የ ተሰኘውን ሙዚቃ ለ ታዋቂው ድምጻዊ ጥላሁን ገሰሰ ግጥም እና ዜማ ያበረከቱ ነበሩ
በ ክብር ዘበኛ በ ብሄራዊ ቲያትር እንዲሁም በ መላው ኢትዮጵያ በመዘዋወር ተጫውተዋል ።
“ባህልን ማወቅ እና ማሳደግ ከወጣቱ ይጠበቃል” ብለዋል በ ኣንድ ወቅት በሰጡት ቃለ ምልልስ፤፤

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x