የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዝዳንት መረጠች:: Ethiopia Appoints its firs female heads of state .

Ethiopia appoints its firs female heads of state . የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ኣምባሳደር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በ ሴራሊዮን እና ጂቡቲ የ ኢትዮጵያ ኣምባሳደር ሆነው ኣገልግለዋል፥፥ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውስጥም በርካታ የስራ ሃላፊነቶች ነበሯቸው


በ ኣፍሪካ ህብረትም የ ተመድ ተወካይ ነበሩየችግሩ ገፈት ቀማሽ በሆነችው በ እናት ስም ሰላምን እንዲያስከብሩ የ ፓርላማ ኣባላትን ኣደራ ብለዋል የሴቶችን ችግር ለመፍታትም ጠንክረው እንደሚሰሩ ተናግረዋል
ሙሉ ዜናውን ከ ቢቢሲ ያንብቡ

https://www.bbc.com/news/world-africa-45976620

Ethiopia appoints its firs female heads of state . Ambassador Sahle-work Zewdie is a seasoned diplomat in Ethiopia’s foreign relations . The appointment has been largely appluaded Here is the news on BBC .

https://www.bbc.com/news/world-africa-45976620 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x