በ ካናዳ ሁለት ከተሞች ለምክር ቤት ኣባላት ሙሉ በ ሙሉ ሴቶችን መረጡ .Ontario Township Make History Electing All-female Councils.

በ ካናዳ ሁለት ከተሞች ለምክር ቤት ኣባላት ሙሉ በ ሙሉ ሴቶችን መረጡ
ስፓኒሽ ኦንታሪዮ እና ኣልጎንኪን ታውን የተሰኙት ከተሞች ነዋሪዎች ለከተማ ምክር ቤቶቻችው በተካሄደ ምርጯ ሴት ተወዳዳሪዎችን ብቻ መርጠዋል ፥፥

Ontario towns make history by electing all-female council.

CBC reported that the two towns Algonquin Highlands and Spanish, Ontario has now officially become all female councils . Here is the story from CBC.ca . 

https://www.cbc.ca/news/canada/toronto/algonquin-highlands-all-woman-council-1.4877678

ስፓኒሽ ኦንታሪዮ ዘጠኝ ሴቶችን በ ምክር ቤት ኣባልነት መርጧል ከተማዋም ሙሉ በ ሙሉ በ ሴት የምክር ቤት ኣባላት ትመራለች፥ የ ኣልጎንኪን ሃይላንድስ ከተማ ደግሞ ኣምስት ሴት የምክር ቤት ኣባላትን መርጣ በ ሴቶች ብቃት የ ምትመራ ከተማ ሆናለች፥
የ ኣልጎንኪን ሃይላንድስ ከተማ ከንቲባ ካሮል ሞፋት ይህ በ ኦንታሪዮ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ውጤት ነው የ ዚህ ታሪክ ተሳታፊ በመሆናችን ኩራት ይሰማናል ብለዋል ፤፤ እሳቸው በ ከንቲባነት የሚመሩት ከተማን ለማስተዳደር የተመረጡ ኣምስት ሴቶች ሆነው ሙሉ ለ ሙሉ ሴቶች ብቻ ያሉበት የ ከተማ ምክር ቤት ይመራሉ ፥፥ ሴቶች ብቻ ቦታውን ከያዙት የሌሎች ተዋጽኣ እንዴት ይንጸባረቃል ለሚለውም በ ከተማዋ የተለያዩ የስራ ክፍሎች ኣሁንም በ ሃላፊነት ያሉት ወንዶች ናቸው ማለታችውን ሲቢሲ ዘግቧል
የ ኣልጎንኪን ሃይላንድስ ከተማ ከ ቶሮንቶ የ ሶስት ሰኣት ርቀት ላይ ይገኛል::

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x