ለኣንድ ኣመት የጠፋብንን ወንድማችን ለማግኘት እርዱን:: Police still looking for a missing man Yoseph Birhanu in Kitchner Canada

 Toronto police are asking your assistance to find Yoseph Birhanu-Baynesagn a missing 24-year-old Kitchener man.

“ለኣንድ ኣመት የጠፋብንን ወንድማችን ለማግኘት እርዱን ኣሁንም ተስፋ ኣለን

የካናዳ ኪችነር ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ከ ቤት ወጥቶ የደረሰበት ያልታወቀውን ዮሴፍ ብርሃኑን  ያየ መረጃ እንዲሰጥ ተማጽነዋል፤፤ ዮሴፍ ብርሃኑ ባይነሳኝ የ 24 ኣመት ወጣት ነው የዛሬ ኣመት ከ ሚኖርበት ኪችነር ከተማ ከቤት እንደወጣ ኣልተመለሰም ፤፤

ዮሴፍ  በ እለቱ ወደ ቶሮንቶ ሄዶ በዚያው ላሉ ዘመዶች  በ መንገድ ስልክ ደውሎ ካሳወቀ በዃላ እንደተሰወረ ኣንድ ኣመት ሞልቶታል ፤፤  ለ ኣንድ ኣመት ለቤተሰብምለጓደኛም ኣልደወለም፥፥ ፖሊስ እንደሚለው ዮሴፍ  ሞባይል ስልክ ኣልያዘም ወደ ሌላ ቦታ መጓዙን የሚያሳይ ሬከርድም የለም ፤፤

ከ ጠፋ ኣንድ ኣመት የሞላው ዮሴፍ ብርሃኑ  በ እኩለ ሌሊት ፕሌይ ስቴሽኑ ላይ ፓስ ወርዱን በወረቀት ጽፎ ኣስቀምጦ ከቤት መውጣቱ እና እንደጠፋ መቅረቱ እንግዳ ሆኖብኛል ብላለች እህቱ የኣለም መተኪያ::  በየትኛውም ቦታ ዮሴፍ ብርሃኑን ያያችሁ መረጃ በመስጠት ተባበሩን ስትል በ ግሎባል ኒውስ በኩል ጠይቃለች፥፥

መረጃ ያላችሁ ሁሉ በሚከተሉት ቁጥሮች ለፖሊስ ደዉሉ:: Toronto Police Service Missing Persons Unit 416-808-7411. Anonymous tips 1-800-222-8477 

ግሎባል ኒውስን ያንብቡ:: https://globalnews.ca/news/4689473/yoseph-birhanu-baynesagn-missing/

Yoseph, who left his home last year November 23 has been missing since then.

His Sister, Yalem Metekia told Global news that the family is still hopeful that they will find their brother” We’re trying to remain really hopeful. As time goes on, it does get tougher. But we’re choosing to be optimistic” says Yalem .

She appeals to the public to come forward with any information about Yoseph Birhanu 

Toronto Police Service Missing Persons Unit 416-808-7411. Anonymous tips 1-800-222-8477. 

Here is the link from Global News https://globalnews.ca/news/4689473/yoseph-birhanu-baynesagn-missing/

Photos From Global News 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x