Artist Marta Hailu Passed Away ድምጻዊት ማርታ ኃይሉ አረፈች

በ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑት ሴት ድምጻውያን ኣንዷ ማርታ ሃይሉ ከዚ ኣለም በሞት ተለይታለች::

The legendary Ethiopian musician Marta Hailu passed away . The London resident Marta Hailu was among the famous Ethiopian musicians in Ethiopia in the 1980s.Marta passed away on November 22, 2018 due to illness .  


ነዋሪነቷን በ ለንደን እንግሊዝ ኣድርጋ የቆየችው ማርታ ባደረባት ህመም ኖቨምበር 22 ,2018ኣርፋለች ፥፥ በ 1980ዎቹ ናጋሜ ካብ ኣስመራ እና ሰቆጣ በተሰኙት ዘፈኖቿ ትታወቅ ነበር ፥፥ በ ቅርብ ጊዜም ማርታ በ ለንደን ከተማ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በዘማሪነት ስታገለግል ቆይታለች።። ለቤተሰቧ  መፅናናትን እንመኛለን ።

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x