ድምፃዊ ኣቤል ተስፋዬ የሰነጥበብ ማእከል በ ቶሮንቶ ኣቋቋመ . XO label launched Art space in Toronto.

Abel Tesfaye’s Xo label launched HXHOUSE, a space for Toronto creatives. ትውልደ ኢትዮጵያዊ የ ዘር ሃረግ ያለው ታዋቂው ድምፃዊ ኣቤል ተስፋዬ የ ወጣቶችን የሰነጥበብ ፈጠራ ማዳበሪያ ማእከል በ ቶሮንቶ ኣቋቋመ The world famous artist Abel Tesfaye , the Weeknd launched a creative arts center for low income youth in Toronto .Working with his high school friends and XO label co- creators Lamar and ismail, Abel hopes to offer opportunities for young talents. 

ኤክስ ኦ የተሰኘው የ ደዛይን ድርጅቱን ኣብረወት ያቃቃሙት ኣህመድ ኢስማኤል እና ላማር ቴይለር ጋር በመተጋገዝ ነው የ ኣርት ማእከሉን የከፈተው
በ ማእከሉ የ ሙዚቃ ቅንብር ስቱዲዮ የ ትሪ ዲ ዲዛይን እና የ ጌጣ ጌጥ ስራ ክፍሎች ኣሉት ፤፤ በ ኣመትም ከ ስልሳ የሚበልጡ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወጣቶች የሰለጥናሉ፤፥
ታዋቂው ኣቤል ተስፋየ ከዚ ሌላም ሌሎች የማህበረሰብ ስራዎች ላይ ይሳተፋል የገንዘብም እርዳታ ያደርጋል፤፤ ከዚ ቀደም በ ቶሮንቶ ለሚገኘው የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የ ገንዘብ ልገሳ ማድረጉ ይታወሳል

The center launched inToronto this week is now aceepting applications and has full recording studios,3D design and jwelery studios . According to vice.com, close to 60 youth will take a four month mentorship program through the project. The co-creators of the Weekend’s XO label, Lamar and Ahmed told audiences that the creative incubator will help young creatives to showcase their talents through mentorship. 

Watch the video from the vice.com . 

video Vice.com 

Photo 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x