There is a shortage of Christmas trees across Toronto and beyond.
ካናዳ በ ዚ ኣመት የ ገና ዛፍ እ ጥረት ኣጋጠማት
በ ተለያዩ ግዛቶቿ የነበረውን ድርቅ እና ደረቅ የ ኣየር ጸባይ ተከትሎ ካናዳ ዘንድሮ የ ገና ዛፍ እጥረት እንደገጠማት ቶሮንቶ ስታር ጋዘጣ ዘግቧል፤፤ ኣስቀድመው የገና ዛፍ የገዙ ካልሆነ በኣፋጣኝ ይግዙ ይላል የ ስታር ዘገባ ፥፥ ኢኮኖሚስቶች በበኩላቸው በ ኣገሪቱ ያለው የ ክሪስማስ( ገና) ዛፍ ኣቅርቦት እና ፍላጎት ኣልተመጣጠነም ይላሉ፥፥
Canad is hit by shortage of Christmas trees . Toronto and other cities are struggling to serve their customers trying to buy Christmas trees . The drought and dry weather in some tree growing areas of the country have been blamed for the shortage. Read the story from the Toronto star.