የ ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ የልደት በኣል በቶሮንቶ ተከበረ

የ ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ የልደት በኣል በቶሮንቶ ተከበረ፥

Toronto celebrates the birth day for Ethiopia’s music legend, Ephrem Tamiru.   At a ceremony held at Rendezvous Ethiopian Restaurant on Danforth, Ephrem Tamiru’s birth day was celebrated. Toronto based Ethiopian artists performed in honor of Ephrem backed by keyboardist and composer Zerihun Eshetu.

Ephrem Tamiru, one of the music icons in Ethiopia’s modern music, performed at a packed concert downtown Toronto on New year’s eve. The organizers thanked the participating artists and the crowd for a successful concert . .

 

የ ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ የልደት በኣል በቶሮንቶ ተከበረ፥፤ በ ኣውሮፓውያን ኣዲስ ኣመት መባቻ ላይ የቶሮንቶ ኣድናቂዎቹን በ ደመቀ ኮንሰርት ወደ ኣዲሱ ኣመት ያሻገረው ኣንጋፋው ኤፍሬም ታምሩ የልደት በኣል ኣከባበር ላይ በ ቶሮንቶ የሚኖሩ ኣርቲስቶች እና የሙዚቃ ኣፍቃሪዎች ተገኝተዋል ፤፥ በ ራንዴቩ ሬስቶራንት በተደረገው ስነስርኣት ታዋቀዎቹ ሔኖክ ኣበበ: ገነነ ሓይሌ: ሰላማዊት ነጋ: እና ጥሩ እድል ዘነበ ለኤፍሬም ኣዚመዋል ፥፥ ያጀባቸው ደግሞ የ ሙዚቃ ኣቀናባሪው ዘሪሁን እሸቱ ነበር
የ ኤፍሬም ታምሩ ኮንሰርት ኣዘጋጆች በ እለቱ ኮንሰርቱን ለታደሙ በሙሉ በዚሁ ኣጋጣሚ ኣመስግነዋል ::

Photos by Aklilu Getachew 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x