Auto Plant Workers in Canada won a group Lottery Ticket for 60 million Dollar

Guelph Auto plant workers won $60 million in Jack pot .

በ ካናዳ ዘጠኝ የመኪና ፋብሪካ ሰራተኞች ስልሳ ሚሊዮን ዶላር በሎተሪ ኣሸነፉ፤፤ ሙሴ ቀለጠ እና ታሪኩ ብሩን ጨምሮ ስድሳ ሚሊዮኑ የወጣላቸው ሰራተኞች ደስታቸውን ገልጸዋል ፤፤ ስራም እንደሚያቆሙ ተናግረዋል
ታሪኩ ምንግዜም የኢትዮጵያ ሬስቶራንት የመክፈት ህልም እንደነበረው ጠቅሶ ህልሙን እንደሚያሳካ ተናግሯል::

 

 

ሎተሪው ከደረሳችው ውስጥ ስምንቱ ከ ተለያዩ ኣህጉሮች የመጡ ስደተኞች ናቸው፥፥  እድሜያቸውም በ 21 እና 57 መካከል ያለ ነው
ዝርዝር ዜናውን ከ ጓልፍ ቱዴይ ሊንኩን በመጫን ያንብቡ:: Read the full story from the link below .

https://www.guelphtoday.com/local-news/guelph-auto-plant-workers-collect-their-60-million-prize-1190556

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x