ቤተ እስራኤላዊ ኢትዮጵያዊው በፖሊሶች ተገደለ :: ” Ethiopian immigrants are citizens too, not terrorists”

ቤተ እስራኤላዊው ኢትዮጵያዊ በፖሊሶች ተገደለ:: ይሁዳ ቢያድጋ የ እስራኤል ጦር የቀድሞ አባል ነበር :: ባለፈው ሳምንት ፖሊሶች ተኩሰው የገደሉት ቢላዋ ይዞ ሰዎችን ለመግደል አስፈራርቷል በሚል ነው::       

በ ሃያ ኣራት ኣመቱ ወጣት ላይ የህግ ኣስከባሪዎች ከልክ ያለፈ ሃይል ተጠቅመው በመግደላቸው ለ ፍርድ ኣንዲቀርቡ የ ፓርላማ ኣባሉ ኣቭርሃም ነጎሶ ኣሳስበዋል::  “ኢትዮጵያውያን ኣዲስ መጦች ዜጎች እንጂ ኣሽባሪዎች ኣይደሉም ብለዋል” ::

ዝርዝሩን ከ ኢዝራኤል ናሽናል ኒውስ ያንበቡ ሊንኩን ይጫኑ

http://www.israelnationalnews.com/News/News.aspx/257873

Ethiopian Israeli  was killed in Israel . On Friday, 24-year-old Yehuda Biadga, a former IDF soldier who was released from duty due to trauma, was shot to death by the Bat Yam police after he was reported running wild with a knife in an apartment stairwell.

Read more from Israel National News . Follow this link  http://www.israelnationalnews.com/News/News.aspx/257873

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x