“ለብዙዎቻችን ተስፋ የሰጠ ለውጥ ይታያል” – ኣርቲስት ኣይዳ ሙሉነህ Artist Aida Muluneh on Time magazine

Internationally renowned Artist Aida Muluneh portrayed the optimism in Ethiopia through her arts . In her interview with Time magazine,Aida reflected on Ethiopia’s optimistic political future , women empowerment and African cultural roots .

ኣለማቀፋዊ እውቅና ያላት ኢትዮጵያዊቷ ኣርቲስት ኣይዳ ሙሉነህ በ ኣገራችን እየታየ ያለውን ለውጥ የሚያንጸባርቁ የስእል ስራዎቿን ኣስመልክታ ለታይም መጽሄት ስትናገር በ ኣገራችን ኣበረታች ለውጥ ኣለ ብላለች ።

ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ ያላቸው ድርሻ ከፍ እንዲል መደረጉን እንደ ትልቅ ምሳሌ ጠቅሳለች :: ኣይዳ ሙሉነህ እንደ ኣውሮፓውያን ኣቆጣጠር በ 1974 ኣዲስ ኣበባ ተወልዳ በ የመን ካናዳ ፤እና ኣሜሪካ ኖራለች ፤፤ ለ ዋሽንግተን ፖስትም በ ፎቶ ጋዜጠኝነት ሰርታለች::

ኣዲስ ፎቶ ፌስት በ ተባለ የ ፎቶ ኤግዚቢሽንም ኣ ለም ኣቀፍ ፎቶ ኣንሺዎችን ስራ ታቀርባለች ብዙዎች ገና ኣፍሪካ ምን ያህል ውብ ኣህጉር እንደሆነች ኣልተረዱም ብላለች :: ሙሉ ታሪኩን ከ ታይም መጽሄት ያንበቡ ይህን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ http://time.com/longform/ethiopian-photographer-aida-muluneh/

Photo from  Time 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x