ታንዛንያ በእስር ላይ የነበሩ በርካታ ኢትዬጵያውያንን ልትፈታ ነው Tanzania to Release Hundreds of Ethiopian prisoners .

ታንዛንያ በእስር ላይ የነበሩ በርካታ ኢትዬጵያውያንን ልትፈታ ነው Tanzania will release thousands of Ethiopian prisoners .

Associated press reported that Tanzanian officials will release more than 1,900 Ethiopian prisoners .

Read more from the link below https://www.news24.com/Africa/News/tanzania-to-release-1-900-ethiopian-prisoners-embassy-20190209

በታንዛንያ ዋና ከተማ ዳሬሰላም የሚገኘው የኢትዬጽያ ኤምባሲ እንዳስታወቀው ታንዛንያ ከ 1900 በላይ እስር ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያንን ትለቃለች ፥፥ ግለሰቦቹ በ ምን ወንጀል ታስረው እንደቆዩ ኣይታወቅም ሲል ኣሶሺዬትድ ፕሬስ ዘግቧል፥፥ በ ታንዛያ የ ኣኢትዮጵያ ኣኤምባሲም በ ፌስቡክ ገጹ ኢትዮጵያውያኑ ሊፈቱ መሆኑን ኣረጋግጧል ፤፤ የ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ ታንዛኛ ባለስልጣናት ጋር ባደረገው ወይይት እዚ ውጤት ላይ መደረሱን ተናግሯል፥፥
ዜናውን ከ ኣሶሺዬትድ ፕሬስ ኣንበቡ ሊንኩም ይከው ተጫኑት

https://www.news24.com/Africa/News/tanzania-to-release-1-900-ethiopian-prisoners-embassy-20190209
 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x