ኢትዮጵያዊው ድምጻዊ ለደስታ በተተኮሰ ጥይት ተገደለ Ethiopian singer Dadhi Gelan killed by stray bullet

ኢትዮጵያዊው ድምጻዊ ለደስታ በተተኮሰ ጥይት ተገደለ

በኦሮሚያ ክልል ኣሹፌ ከተማ በሚመረቅ ኣዲስ ሆቴል ዝግጅት ላይ እያቀነቀነ የነበረው ድምጻዊ ዳዲ ገላን በመደረክ ላይ እየዘፈነ ነበር ለደስታ ወደላይ በተተኮሰ ጥይት ተመቶ የተገደለው፤፤

An Ethiopian singer  has died after hit by a bullet fired to celebrate the opening of a hotel. Dadhi Gelan was  hit by the bullet right after he finished his performance. 

Read the story from BBC https://www.bbc.com/news/world-africa-47214953


ቢቢሲ እንደዘገበው በ ዝግጅቱ ላይ ከ ስልሳ ጊዜ በላይ ጥይት ወደላይ ይተኮስ ነበር ፥፥ ድምጻዊ ዳዲ በ ጥይት ተመቶ የወደቀው ዝግጅቱን ኣጠናቆ ከ መድረክ ሲወርድ እንደነበር ጓደኛው ቱፋ ዎዳጆ ለ ቢቢሲ ተናግሯል ፥፤ ድምጻዊ ዳዲ የ ኣሮሞ ህዝብ መብት እንዲከበር የሚያነሳሱ በርካታ ዝፈኖችን የተጫወተ እና ስድስት ያህል መጻህፍትን የጻፈ ነበር
ዜናውን ከ ቢቢሲ ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ

https://www.bbc.com/news/world-africa-47214953

Source BBC 

Photo Dadhi Gelan FB

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x