Ivanka Trump Visits Ethiopia የዶናልድ ትራምፕ ልጅ ኢትዮጵያ ገባች

Ivanka Trump is in Ethiopia. The eldest daughter of Donald Trump is visiting Ethiopia.

የአሜሪካው መሪ ዶናልድ ትራምፕ ልጅ ኢትዮጵያ ገባች:: 

ኢቫንካ ትራምፕ በአሜሪካ መንግስት እገዛ የሚካሄዱ የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚረዱ  እንቅስቃሴዎችን ነው የጎበኘችው።

BBC reported that Ms. Trump’s visit focuses on the initiatives of US to improve women’s participation in the work force .

Read more from BBC here .

https://www.bbc.com/news/amp/world-africa-47925874

የአሜሪካ መንግስት ፕሮግራም በ በቀጣይ 6 አመት ውስጥ ከ 50 ሚሊየን በላይ ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው::

ኢቫንካ በኢትዮጽያ የቡና እና በሴቶች የሚመራ  የጨርቃ ጨርቅ እንቅስቃሴዎችን ትጎበኛለች በአፍሪካ ጉብኝቷም ኮትዲቮር ደረስ ትላለች::

አባቷ ትራምፕ የአፍሪካ አገራትን “የማይረቡ ” ብለው መናገራቸው ብዙዎችን እንዳስቆጣ ቢቢሲ በዘገባው አውስቷል 

ሙሉውን ከዚህ ሊንክ ያንብቡ

https://www.bbc.com/news/amp/world-africa-47925874

Photo by US Embassy Ethiopia

 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x