A Brampton man burned after his Samsung phone explodes በካናዳ ኣንድ ግለሰብ ሳምሰንግ ስልኩ ፈንድቶ ጉዳት ኣደረሰበት ፥

A man in Bramton Canada was burned after his Samsung phone exploded in his hands . The Brampton man Kumar Sharma said his phone allegedly caught flames while it was on his hand.

Read the full story from city news click the link below  

https://toronto.citynews.ca/2019/08/07/brampton-man-burned-after-samsung-phone-allegedly-explodes/

በካናዳ ኣንድ ግለሰብ ሳምሰንግ ስልኩ ፈንድቶ ጉዳት ኣደረሰበት ፥፥ የብራምትን ከተማ ነዋሪ የሆነው ኩናል ሻርማ በ ሳምሰንግ ኤስ ፋይፍ ስልኩ በማውራት ላይ አያለ ስልኩ በመፈንዳቱ እጁ እና ፊቱ ተቃጥሏል ፥፥ በ ኩማር ላይ የደረሰው ኣደጋ ከባድ መሆኑን የተናገሩት ጠበቃው ሳምሰንግ ኩባንያን ፍርድ ቤት በመክሰስ ላይ እንደሆኑ ገልጸዋል፤፤

ሳምሰንግ በበኩሉ ኣደጋው የደረሰበት ሰው ስልኩን እና ቻርጀሩን እንዲልክ መጠየቁን ኣስታውቋል ፤፤ የተጎጂው ጠበቃ ግን ኣንድ ያለንን መረጃ ስልኩን ለተከሳሹ ለሳምሰንግ ኣሳልፈን ኣንሰጥም ብለዋል ፤፤ሳምሰንግ ስልክ እየጋለ ሰው ሲያቃጥል ያሁኑ የመጀመሪያው ኣለመሆኑን የ ሲቲ ኒውስ ዘገባ ያሳያል
ኩማር በ ዊልቼር የሚንቀሳቀስ ሲሆን ኣንድ ያለኝ መዝናኛ ስልኬ ነበር ለ ኣደጋም ያጋለጠኝ ስልኬ መሆኑ ያሳዝናል ብሏል ;; ስልኩ ከኣምስት ኣመት በፊት ከወላጆቹ የተሰጠው የ ገና ስጦታ ነበር 
ዝርዝሩን ከዚ ሊንክ ያንብቡ

https://toronto.citynews.ca/2019/08/07/brampton-man-burned-after-samsung-phone-allegedly-explodes/

Source City news

Photo City News 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x