Canadian National Exhibition CNE August 16 -Sept.2

The annual Canadian National Exhibition is underway at the CNE ground until September 2 .

አመታዊው የካናዳ ናሽናል ኤግዚቢሽን (ሲ ኤን ኢ)ተከፍቷል


Food vendors , music, photo exhibits , play grounds for kids are some of the many attractions vistors can enjoy .
Global TV reported that close to 1.5 million visitors are expected to attend the CNE through the three weeks time.

መታዊው የካናዳ ናሽናል ኤግዚቢሽን (ሲ ኤን ኢ)ተከፍቷል::የካናዳ ሙዚቃ ምግብ እና የተለያዩ መዝናኛዎችን ያካተተው ሲ ኤን ኢ ከ ኦገስት 16 እስከ ሴፕቴምበር 2ድረስ ይቆያል

 The CNE will be culminated by an air show.

የተለያዩ የልጆች መጫወቻዎች እና ዝግጅቶችምተካተዋል ።በዝግጅቱ የመጨረሻ ቀን የሚኖረው የአየር ሀይል ትርኢት በጉጉት ይጠበቃል፣፣

የመግቢያ ዋጋው ለአዋቂዎች $19.99ዶላር ነው አዛውንት እና ልጆች $16 ሲከፍሉ አራት አመት እና ከዛ በታች በነፃ ይገባሉ :: ለአካል ጉዳተኞችም ቅናሽ እንደሚደረግ አዘጋጆች ተናግረዋል።።

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x