ተቋርጦ የነበረው የኦንታሪዮ የጥገኝነት ጠያቂዎች የ ህግ የ ገንዘብ እገዛ ( ሊጋል ኤድ)ተመለሰ LEgal Aid Restored after Federal Government’s Grant.

ተቋርጦ የነበረው የኦንታሪዮ የጥገኝነት ጠያቂዎች የ ህግ የ ገንዘብ እገዛ ( ሊጋል ኤድ)ተመለሰ
በ ኦንታሪዮ ፕሪሚየር ዳግ ፎርድ ኣስተዳደር ውሳኔ ተቋርጦ የቆየው የ ህግ የ ገንዘብ ድጋፍ እንዲቀጥል የ በጀት ድጋፍ ያደረገው የፌደራሉ መንግስት ነው፤

Legal Aid Ontario is set to restore refugee and immigration assistance . 


የ ካናዳ መንግስት ሰሞኑን የጥገኝነት ጠያቂዎች የ ህግ የ ገንዘብ እገዛ ( ሊጋል ኤድ)ለ ኣንድ ኣመት የሚቆይ የ ኣንድ ግዜ የ 27.5 ሚሊዮን ዶላር ገንዘብ እገዛ ኣድርጓል :: በዚ መሰረት የ ጥገኝነት ጥያቄ ኣቅራቢዎቹ የ መንግስትን የ ገንዘብ ድጋፍ ማግኘታችውን ይቀጥላሉ ፤፤
“ይህ ኣስደሳች ዜና ነው” ያሉት የ ኦንታሪዮ ሊጋል ኤድ ፕሬዝደንት ዴቪድ ፊልድ የ ፌዴራል መንግስቱን ኣመስግነዋል የ ዳግ ፎርድ ኣስተዳደር የ ሊጋል ኤድ ገንዘብን በመቀነስ ሰድተኞች የ ህግ ጉዳያቸውን ወጪ በ ኣብዛኛው ራሳቸው እንዲሸፍኑ ኣዞ ነበር;;

Further to the federal government’s August 12, 2019 announcement of $25.7 million in one‑time funding for immigration and refugee services, Legal Aid Ontario is fully restoring services in these areas for the remainder of the fiscal year.

Beginning August 16, 2019, legal aid coverage for immigration and refugee services will resume at levels offered prior to April 15, 2019, when certain services were suspended.

“This is very good news,” says David Field, LAO’s President and CEO, “and allows us to restore immigration and refugee services for the remainder of the year. We would like to thank the federal government for this funding.”

Source : Legal Aid Ontario

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x