በቶሮንቶ ት/ቤቶች የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ በነፃ ሊስጥ ነው

 public schools in Toronto set to   offer free menstrual hygiene products to students 

በቶሮንቶ የህዝብ ት/ቤቶች የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ በነፃ ሊስጥ ነው።

The menstrual hygiene products will be offered free for students in public school

የቶሮንቶ ት/ት ቦርድ በሙሉ ድምፅ በሰጠው ውሳኔ ከ መጭው ሰፕተምበር ጀምሮ ፓድ እና ታምፓን ለተማሪዎች በነፃ ይሰጣል ::

የ ት/ት ቦርዱ ሀላፊ በርካታ  ተማሪዎች የ ወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ለመግዛት አቅም ከማጣት የተነሳ ከ ት/ ቤት ይቀራሉ ብለዋል።
ሙሉውን ከሲቢሲ ያንብቡ

The menstrual hygiene products will be offered free for students in public school

Read more from CBC https://www.cbc.ca/news/canada/toronto/toronto-schools-free-menstrual-products-tampons-pads-1.5265461

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x