Ethiopian Owned Restaurant Getting Busy በአሜሪካ የኢትዬጵያውያኑ ሬስቶራንት በደንበኛ ተጥለቀለቀ

Ethiopian owned Chicken Sandwich restaurant in DC is getting busy after a viral tweet about it . 

The Washington post reported thatt he Rooming Rooster Restaurant in the DMV area has been seeling up to 5,000 sandwiched per day since a customer’s tweet about the restaurant went viral.

የኢትዮጵያውያን ንብረት የሆነው በአሜሪካ ዲሲ ግዛት የሚገኘው ሩሚንግ ሩስተር የቺክን በርገር ሬስቶራንት በከፍተኛ ሁኔታ በደንበኛ ብዛት እየተጥለቀለቀ ነው ።


አንዲት የሬስቶራንቱ ደንበኛ በትዊተር ገፃቸው ስለ ሬስቶራንቱ አድናቆታቸውን ካሰፈሩ በሗላ ደንበኞች እየጎረፉ ነው።
“የፖፖይስ ቺክን አሪፍ ቢሆንም ሁልግዜም ደግ የሆኑ ከኢትዮጵያ የመጣ ቤተሰብ ቢዝነስ ሩሚንግ ሩስተርን ሞክሩ” ብላ ነበር ትዊተር ላይ የፃፈችው።
ከ ሶስቱ የሬስቶራንቱ ባለቤቶች አንዱ የሆነው ሚካኤል ሀብተማርያም ” በጣም ደስ ይላል ደንበኞቻችን ከሬስቶራንቱ ውጭ ሁሉ ተሰልፈዋል” ብሏል።
በ ሱ ግምት በአንድ ቀን እስከ 5ሺ ሳንድዊች ሸጠዋል።
የሮሚንግ ሩስተር ባለቤቶች ሚካኤል ቢንያም እና ሀረግ የተባሉ ኢትዮጵያውያን ናቸው።

ሙሉ ዜናውን ከዚ ሊንክ ያንብቡ Read the full story from The Washington post

https://beta.washingtonpost.com/lifestyle/2019/09/02/forget-popeyes-viral-tweet-has-customers-lining-up-outside-this-immigrant-owned-chicken-sandwich-restaurant-dc/?outputType=amp

Photo from Twitter.

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x