Ethiopian Entrepreneur Agitu Killed in Italy. Her staff admitted to the murder

Ethiopian entrepreneur in Italy, Agitu Gudeta who used to run an organic farm, was found dead in her home .

According to Ruetir.com, an Italian news website, the 42 years old Agitu was found dead in her home at Frassilongo , Trenton.

A 32 year old Ghanaian Refugee admitted that he killed Agitu at her home over a dispute about money. Italian news papers reported that the suspect told police that he committed the murder.

ኢትዮጵያዊቷ አጊቱ ጉደታ በጣልያን በቤትዋ ተገድላ ተገኘች

በጣልያንዋ ፍራሲሎንጎ ከተማ ፍየል እያረባች የፍየል ተዋጽኦዎችንና የቆዳ ቅባቶችን በመሸጥ የጠንካራ ሰራተኛነት ተምሳሌት የነበረችው አጊቱ ጉደታ በሰው ተደብደባ መገደሏን የሚያሳዩ ምልክቶች መገኘታቸውን ሩዊተር የተባለ የጣሊያን ዌብሳይት ዘግቧል:: ጎረቤቶቿ በ ኣንድ ወዳጇ ጥቆማ ወደቤቷ ሲሄዱኣስከሬኗ ወድቆ አግኝተውታል::

በአጊቱ ግድያ ተጠርጥሮ የተያዘ የ 32 ኣመት ጋናዊ ስደተኛ ለፖሊስ ወንጀሉን እንደፈጸመ ማመኑን የ ጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል::

ኣዳምስ ሱሌይማን የተባለው ይኸው ጋናዊ ስደተኛ የግድያውን ምክንያት ሲጠየቅ ካልተከፈለው ደሞዝ ጋር በተያያዘ እንደሆነ ገልጾ በ አጊቱ ቤት ባገኘው መዶሻ ግድያውን እንደፈጸመ ቃሉን ለመርማሪዎች መስጠቱን ኢልፋቶ ቆቲዲኣኖ የተሰኘ የ ጣሊያን ጋዜጣ ዘግቧል
በ ሶሲዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ የነበራት እና በርካታ ስደተኞችን በመርዳት የምትታወቀው የኣጊቱ ሞት በጣሊያናውያን ዘንድ ከባድ ሃዘን መፍጠሩንም ጋዜጣው ዘግቧል

እንደ ዜና ዘገባው ኣጊቱ ከሁለት ኣመታት በላይ ጥቁር በመሆኗ የተለያዩ የዘረኝነት ንግግሮች እና ማስፈራሪያዎች ይደርሷት እንደነበረ ስታሳውቅ ነበር::

There were visible signs of violent attacks on her body when neighbors found her body after being alerted by Agitu’s acquaintance .

News reports indicated that Agitu already recieved racial thgreats and remarks at places where she was raising her goat on her organic farm.

Just before her death Agitu posted christmass wishes. ” “Merry Christmas to you who come from the south, Merry Christmas to you who come from the north, Merry Christmas to you who come from the sea, Merry Christmas for a new vision and awareness in our hearts”

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x