Ontario’s Finance Minister Resigns over a Caribbean Trip while Province is on Lock down

The finance minister of Canada’s Ontario province , Rod Philips resigned after he made a vacation trip to the Caribbean while the province is in lockdown due to COVID .

የ ካናዳ ኦንታሪዪ ግዛት የፋይናንስ ሚኒስትር ከስልጣናቸው በፍቃዳቸው ለቀቁ
ሚኒስትሩ ሮድ ፊሊፕስ ግዛቲቷ በ ኮቪድ ምክንያት ነዋሪዎቿ ከቤት እንዳይዉጡ ባዘዘችበት ወቅት ለሽርሽር ከአገር ስለወጡ በደረሰባቸው ነቀፋ በመፀፀት ነው የለቀቁት
የኦንታሪዮ ፕሪምየር ዳግ ፎርድ የፋይናንስ ሚኒስትራቸው ለሽርሽር ወደ ካሪቢያን መጓዛቸውን እንደማያውቁ ጠቅሰው የሚኒስትሩ ተግባር ተቀባይነት የለውም ብለዋል።የፋይናንስ ሚኒስትሩን መልቀቂያ ተቀብለውም በምትካቸው ሌላ ባለሙያ መድበዋል

The minister has been heavily criticized for taking a personal trip outside of Canada while the province urges the public to stay home .
የ ኦንታሪዮ ፋይናንስ ሚኒስትር ከ ዲሰምበር 13 አንስቶ ወደ ካሪቢያን ያደረጉትን ሽርሽር ጨርሰው ዛሬ ተመልሰዋል
የተቃዋሚ መሪ አንድሪያ ሆርዋዝ ደግሞ ሚኒስትሩ የግዛቲቱ ህዝብ በ ኮቪድ ቤቱ እንዲከት በታዘዘበት ወቅት ለግል ሽርሽር ከአገር ሲወጡ የ ግዛቱ ፕሪምየር ያውቁ ነበር ሲሉ ተቃውመዋል
ከ ሚኒስትርነታቸው የለቀቁት ሮድ ፊሊፕስ በፓርላማ አባልነታቸው ይቀጥላሉ።

Rod Philips arrived in Toronto today and told reporters that he hoped to keep his job . But late in the afternoon he announced his resignation calling the trip a “dumb mistake .”

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x