Ethiopians Across The World Celebrate Christmas Today

Ethiopians across the world celebrated Christmas. Various churches in the country celebrated the birth of Jesus Christ in a ceremonious manner.

የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በኣል ተከበረ

የኢየሱሰ ክርቶስ ልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ የኃይማኖች አባቶች ባስተላለፉት መልእክት በመላው ኣለም ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እንኳን  አደረሳችሁ ብለዋል፡፡  

የክርስቶስን ልደት በዓል ስያከብር “ለአግዚአብሔር ክብር በመቆም እና ለሰው ልጅ ሰላምን ለመስጠትና ለመቀበል በመዘጋጀት” ሊሆን እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴክርስቲያን ብጹዕ ወቅዱስ ቀዳማዊ ፓትሪያሪክ አቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ፕሬዝዳንት ፓስተር ጻድቁ አብዶ ምዕመናን  የተቸገረን በመርዳት ለሰላም መስፈን እንዲጸልዩ ኣሳስበዋል

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እንደዘገበው የኃይማኖች አባቶች  እንኳን ለ2013 ዓ.ም ኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል

Andienet Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x