My Time in Ethiopia was a Gift- Cuso Volunteer

A volunteer from Cuso International in Ethiopia describer her time as a gift.

በ ኢትዮጵያ የነበርኩበትን ግዜ ለ እኔ እንደ ስጦታ ነው የምቆጥረው ከበለጸገው እና ከአስደናቂውን ባህላችሁ ጋር ለመተዋወቅ ካገኘኳቸው ኣስገራሚ ሰዎች ጋር ለመስራት እና ከነሱ ለመማርም አስችሎኛል “በኩሶ ኢንተርናሽናል በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሄዳ በበጎ ፍቃደኝነት ያገለገለች ባለሙያ

 Imaeyen Okon was volunteering in Ethiopia between2018 and 2019.She revered her experience as a volunteer in Ethiopia as one that she contributed to the betterment of women and children’s lives.

ኢማዮን ኦኮን የሰጠችውን ቃል ኣዳምጡ በኩሶ ኢንተርናሽናል በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሄዳችሁ በበጎ ፍቃደኝነት ማገልገል ለምትፈልጉ በcusointernational ድረገጽ መረጃ ታገኛላችሁ A powerful testimony of a Cuso International volunteer in Ethiopia. Watch this 2 minutes video and get inspired . If you want to volunteer in Ethiopia please check cusointernational.org

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x