The Toronto Berhan Television celebrated its 7th Anniversary . The producer and owner of the TV Mr Berhanu TekleMicheal told the crowd that it is through the support of community members that Berhan TV was able to make it up to seven years . He remarked that Berhan TV has been covering social political and religious events in Toronto .
የቶሮንቶው ብርሐን ቴሌቪዥን ሰባተኛ ኣመቱን ኣከበረ ፥፥ በ ነዚህ ኣመታት በ ቶሮንቶ የሚካሄዱ ማህበራዊ ኣገራዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዘገባዎችን እንዳቀረበ ስራ ኣሲያጅ እና ኣዘጋጅ ኣቶ ብርሃኑ ተክለሚካኤል በ ስነ ሰርኣቱ ላይ ተናግረዋል ፥፥ ለ ቲቪ ፕሮግራሙ መሳካት የ ማህበረሰቡ ድጋፍ እንዳልተለያቸው በመጥቀስ ኣመስግነዋል ፥፥
A front line political and social activist in the Ethiopian community in Toronto , Mr. Sahlu Bekele, received award for community services to a joyous applaud from the crowd affirming the relentless activism and community work of Mr. Sahlu . Several other individuals, media outlets and cultural groups have also been recognized during the occasion .
በ ማህበረሰቡ ወስጥ ከፍተኛ ኣስተዋፅዎ ላደረጉ ሽልማት ተሰቷል ፥፥ በ ኣገራዊ ጉዳዮች ላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳዪሉ እያገለገሉ እየተነቀሳቀሱ ያሉት የ ህግ እና የ ኣካውንቲንግ ባለሙያው አቶ ሳህሉ በቀለ ከ ብርሐን ቴሌቪዥን ሽልማትተቀበለዋል::
ከዚ ሌላ የ መገናኛ ብዙሃን የ ባህል ቡድኖች የ ስፖርት ሰዎች እንዲሁም ሌሎች ግለሰቦች ለቶሮንቶ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ ላደረጉት ኣስተዋፅዎ መሸለማቸውን ብርሐን ቴሌቪዥን ለ ኢትዮ ፊደል ገልፇል፤
የ ቶሮንቶ ድምጻውያን እና የሙዚቃ ባለሙያዎችም የ ሙዚቃ ዝግጅት ኣቅርበዋል::