Category: Special Events

Category: Special Events

Ethiopia Gets its first comic Female Super Hero

Ethiopia Gets its first comic Female Super Hero

በኢትዬጽያ የመጀመሪያዋ የሴት ልእለ ጀግና የፊልም ገፀ ባህሪይ ተሰራች:: ሀዊ የተሰኘችው ገፀ ባህሪይ የታገትች እናቷን ለማስለቀቅ የምትጣጣር ናት ::  ሙሉውን ዜና ከዚ ሊንክ ያንብቡ https://www.cbr.com/etan-comics-ethiopia-first-female-superhero-hawi/amp/…

በችኮላ ጸጉርን እንዴት  በቀላሉ መስራት ይቻላል Easy Hair Style When you are on the Go

በችኮላ ጸጉርን እንዴት በቀላሉ መስራት ይቻላል Easy Hair Style When you are on the Go

በ ቸኮላችሁ ወቅት መንገድም ላይ ሆናችሁ ጸጉራችሁን ለማሳመር ቀላል ዘዴዎችን ቤተልሄም ታሳያችሁሊንኩን ተጭናችሁ ቪዲዮውን ተመልከቱ ባንቢ ቢዮቲ ብላች ሁ ዮቱብ ላይ ሰብስክራይብ ኣድርጉ. https://www.youtube.com/watch?v=oa2-PaJw04U&feature=youtu.be&fbclid=IwAR2Yfy0oqv7XYJDmJPvVmaeiY0yAcn8pydUbbEXGHCtkhR9Nrcc4AnPYB-o You wanna…

ድምፃዊ ኣቤል ተስፋዬ የሰነጥበብ ማእከል በ ቶሮንቶ ኣቋቋመ . XO label launched Art space in Toronto.

ድምፃዊ ኣቤል ተስፋዬ የሰነጥበብ ማእከል በ ቶሮንቶ ኣቋቋመ . XO label launched Art space in Toronto.

Abel Tesfaye’s Xo label launched HXHOUSE, a space for Toronto creatives. ትውልደ ኢትዮጵያዊ የ ዘር ሃረግ ያለው ታዋቂው ድምፃዊ ኣቤል ተስፋዬ የ ወጣቶችን የሰነጥበብ ፈጠራ ማዳበሪያ…

Ethiopian celebrates six years of flight to Toronto. የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቶሮንቶ መብረር የጀመረበት ስድስተኛ ኣመቱን አከበረ፥፥

Ethiopian celebrates six years of flight to Toronto. የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቶሮንቶ መብረር የጀመረበት ስድስተኛ ኣመቱን አከበረ፥፥

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቶሮንቶ መብረር የጀመረበት ስድስተኛ ኣመቱን አከበረ፥፥ Ethiopian airlines celebrates six years of direct flight to Toronto . In an exclusive interview…